እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው:: ማቴ 28:19

01 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች መግቢያ

ወደ ኤፌሶን ሰዎች መግቢያ — የኤፌሶን መጽሐፍ ሐዋርያው ጳውሎስ በሮም እሥር ቤት እያለ የጻፈው ሲሆን፣ በዋናነት ሁለት ክፍሎች አሉት። የመጀመሪያው ክፍል (ምዕራፍ 1-3) አማኞች በክርስቶስ ያገኙትን ታላቅ መንፈሳዊ በረከት፣ በጸጋ በእምነት ስለመዳን፣ እንዲሁም በአይሁድና በአሕዛብ መካከል ያለውን አንድነት ያብራራል። ሁለተኛው ክፍል (ምዕራፍ 4-6) ደግሞ ይህንን እምነት በተግባራዊ ሕይወት እንዴት መግለጥ እንደሚገባ፣ ቤተክርስቲያን አንድነቷን እንድትጠብቅ፣ በማኅበራዊ ግንኙነቶች ቅድስና እንዲኖር፣ እና አማኞች “የእግዚአብሔርን ጦር ዕቃ” በመልበስ መንፈሳዊ ውጊያን እንዲዋጉ ይመክራል።

ወንድሞቻችን እዝራ ና አረጋይ

Scroll to Top